ቀን፡ 26/10/2026 ዓ.ም
ማሳሰቢያ
የግሪን አዲስ ትዉልድ ት/ቤት ተማሪ ወላጆች ለሆናችሁ በሙሉ ምዝገባ የሚጀምርበትን ቀን ማሳወቃችን የሚታወቅ ነዉ በምዘገባዉ ወቅት የምዝገባና የት/ቤት ክፍያ በቴሌግራም የማናስተናግድ መሆኑን እያሳወቅን የከፍላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ በመምጣት በት/ቤቱ ፋይናንስ ምዝገባውን እንድታከናውኑ፡፡
Ø ማንኛውም ክፍያ other bank መክፈል አይቻልም፤
Ø ክፍያ ስትከፍሉ ደረሰኙ ላይ የተማሪ ስም ሊኖረው ይገባል፤
Ø የተማሪ ሪፖርት ካርድ እና የተማሪ ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
ግሪን አዲስ ትዉልድ ት/ቤት